Getting Started
በማመልከቻው ሂደት ውስጥ ምን መስጠት/ማቅረብ እንደሚኖርብዎት፦
- The names and incomes of every member of your household
- ት/ቤት፣ ክፍል፣ በቤተሰብዎ ውስጥ የእያንዳንዱን ልጅ የትውልድ ቀን
- የእርስዎ ሶሻል ሰኩሪቲ/ማህበራዊ ደህንነት ቁጥር እና በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ
- (ከፈለጉ) የእርስዎ ጉዳይ ያለበትን ደረጃ ለመከታተል ከዲስትሪክት ጋር ለመገናኘት የሚሠራ የኢ-ሜይል አድራሻ ወይም የስልክ ቁጥር ፡፡
ለመጀመር ተዘጋጅተው ከሆነ፣ የድረ-ገጽ ሂደቱን ለመጀመር ከታች ያለውን አገናኝ ጠቅ/ክሊክ ያድርጉ።
Begin Application Process